HomeSocial Affair (Page 32)

Social Affair

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10/2015 ዓ.ም፡- በበጀት እጥረት ሳብያ የፌደራል እና የክልል የመንግስት ሰራተኞች ደመወዝ በወቅቱ እንደማይከፈላቸው፣ አንዳንድ አካባቢዎች ደግሞ ጭራሽኑ እየተከፈላቸው አለመሆኑን አየገለፁ ይገኛሉ፡፡ በተለይ ለክልል መንግስታት የደመወዝ ክፍያ ጫና እጅጉን በመበርታቱ ይህንን የሚቃወም ሰልፍ መደረጉ ይታወሳል፡፡ ከአንድ ወር በፊት አዲስ ስታንዳርድ የሀዲያ ዞን ምስራቅ ባዴዋቾ

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10/2015 ዓ.ም፡- ሀገራዊ የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን በበናፀማይ ወረዳ ብራይሌ ከተማ በይፋ መጀመሩን የጤና ሚኒስትር አስታወቀ። ዘመቻውን ያስጀመሩት የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ በማህበራዊ ትስስር ፌስቡክ ገጹ ይፋ ያደረገው መረጃ አመላክቷል። ዶ/ር ደረጀ

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9/2015 ዓ.ም፡- በቀጣይ ሐምሌ ወር በምስራቅ አፍሪካ የምግብ እጦት ቀውስ በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚባባስ እና ረሃብ በየ28 ሰከንድ አንድ ሰው ሊገድል እንደሚችል ኦክስፋም አመላከተ። የአየር ንብረት መዛባት ያስከተለው ረሃብ፣ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የሚታየው ግጭት እና የምግብ ዋጋ መናር ከ40 ሚሊየን በላይ ለሚሆነው የቀጠናው ህዝቦችን

Read More