HomeSocial Affair (Page 34)

Social Affair

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በመቀለ ከተማ በትግራይ ክልል ከሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ከትላንት በስቲያ የቅድመ ምርጫ ግምገማ መድረክ ማካሄዱ ተገለጸ። በፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በተደረገው ውይይት ተካፍይ የነበረው የባይቶና አባይ ትግራይ ፓርቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ጸጋዘአብ ካህሱ ምክክሩ

Read More

ከሱዳን ተሰደው ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ስደተኞች ፎቶ-: UNOCHA አዲስ አበባ፣ ግንቦት፣ 4/ 2015 ዓ.ም፡- በሱዳን በተከሰተው ጦርነት ምክንያት እስከ ትናንትና ድረስ ከ17 ሺህ 444 በላይ የሚሆኑ የ67 ሀገራት ዜጎች ስደተኞች ወደ ምዕራብ ጎንደር ዞን መግባታቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የምዕራብ ጎንደር ዞን የመንግስት ኮሙኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ ፋንታሁን

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4/2015 ዓ.ም፡- በሶማሌ ክልል እየጣለ ያለው ዝናብ በአስከተለው ጎርፍ፣ የ44 ሰዎች ሕይወት ያለፈ ሲሆን፣ ከ19ሺሕ በላይ እንስሳትም መሞታቸውን የክልሉ አደጋ መከላከል እና ዝግጁነት ቢሮ የአደጋ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ቢሮ አስታውቋል። በክልሉ ባለፉት ሣምንታት ጀምሮ በ38 ወረዳዎች ውስጥ በጣለው ከባድ ዝናብ የዋቢ ሸበሌ፣ ገናሌ፣ ወይብና

Read More