HomeSocial Affair (Page 33)

Social Affair

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8/2015 ዓ.ም፡- በቡሾፍቱ ከተማ ጨለለቃ ክፍለ ከተማ ጌትሽ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ማንነታቸው ባልታወቀ ታጣቂዎች በተከፈተ ተኩስ አራት የፖሊሶ አባላት ህይወት አልፏል፡፡ የከተማው ኮሙኒኬሽን ሃላፊ ደጀኔ በጂሮ ለአዲስ ስታንዳርድ እንደገለፁት "ታጣቂዎቹ ድርጊቱን የፈፀሙት የጦር መሳሪያ ለመዝረፍና በህግ ጥላ ስር የሚገኙ እስረኞችን ለማስለቀቅ ነው:

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8/2015 ዓ.ም፡- ወደ ጎረቤት ሱዳን የተሰደዱ የትግራይ ተወላጆች በሀገሪቱ በተፈጠረው ጦርነቱ ሳቢያ ለከፋ ስቃይና መከራ መዳረጋቸውን የእንግሊዙ ተነባቢ ጋዜጣ ጋርድያን ይዞት የወጣ ዘገባ አስታውቋል። በሱዳን በተባበሩት መንግስታት መጠለያ ካንፕ የሚኖሩ ተጋሩ በህገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች ታፍነው በመወሰድ ላይ መሆናቸውን እና ቤተሰቦቻቸው ማስለቀቂያ ገንዘብ

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4/2015 ዓ.ም፡- በደቡብ ክልል አማሮ ልዩ ወረዳ ባለፉት 48 ሰዓታት ውስጥ የአራት ሰዎች ህይወት በኮሌራ በሽታ ምክንያት ማለፉን የልዩ ወረዳው ጤና ጥበቃ ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የበሽታ መከላከልና ጤና ማጎልበት ዋና ሥራ ሂደት የማህበረሰብ ተግባቦትና አጠቃላይ ጤና ኤክስቴንሽን አስተባባሪ አክሊሉ ካለብ በሽታው የተዛመተው ከአጎራባች 

Read More