HomeSocial Affair (Page 31)

Social Affair

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14/ 2015 ዓ.ም፡- በምዕራብ ኦሮሚያ፣ በአሮሞና በአማራ ዜጎች ላይ ከተፈፀመው ግድያዎች ጀርባ እራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ጦር አዛዥ ብሎ የሚጠራው ፈቀደ አብዲሳ እና ሃይሎቹ መኖራቸውን ዋሺንግተን ፖስት በዘገባው አመላከተ፡፡ ዘገባው ፈቀደ አብዲሳ እና ሃይሎቹ በክልሉ የሚኖሩ የአማራ ተወላጆችን በተደጋጋሚ በጅምላ ሲገድሉ እንደነበር

Read More

በቆጂ ከተማ፤ ፎቶ -ቪዚት ኦሮሚያ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14/2015 ዓ.ም፡- የአትሌቶች መፍለቂያ በመባል የምትታወቀው በቆጂ ከተማ የታጠቁ ሀይሎች አርብ ግንቦት 11 2015 በከፈቱት ጥቃት ሁለት ፖሊሶችን ጨምሮ አንድ የሚኒሻ አባልና አንድ የጥበቃ ሰራተኛ በድምሩ አራት ሰዎች መግደላቸውን የከተማዋ ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ ገለፁ፡፡ በከተማዋ ላይ ጥቃቱ የተፈፀመው የቱርዚም

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11/2015 ዓ.ም፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ኦቻ ይፋ ያደረገው ሪፖርት እንደሚያመለክተው ሰባት ሚሊየን ኢትዮጵያውያን የኮሌራ ወረርሽኝ ሊያጠቃቸው ይችላል ሲል ስጋቱን ገልጿል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሪፖርቱ እንዳስታወቀው ኮሌራ 94 ሰዎች ገድሏል። እስካሁን 6ሺ 157 በኮሌራ የተጠቁ ሰዎች መኖራቸውንም ጠቁሟል። ወረርሽኙ በደቡብ እና

Read More