HomeSocial Affair (Page 29)

Social Affair

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም፡- ትላንት ግንቦት 18 ቀን 2015 ዓ/ም ረፋድ ላይ በአዲስ አበባ ከተማ አንዋር መስጂድ የጁምዓ ሶላት ከተጠናቀቀ በኋላ በሌሎች አካባቢዎች መስጂዶች ፈርሰዋል በሚል ምክንያት በመርካቶ ዙሪያ በተፈጠረ ረብሻና ግርግር የሁለት ሰዎች ሕይወት ማለፉንና ህግ በማስከበር መደበኛ ሥራ ላይ በነበሩ የፖሊስ አባላት

Read More

አዲስ አበባ፣ግንቦት 17/2015 ዓ.ም፡- በጋምቤላ ክልል በኢታንግ ልዩ ወረዳ እና በጋምቤላ ከተማ በተከሰተው የእርስ በርስ ግጭት የዘጠኝ ሰው ህይወት ማለፉንና 17 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል መድረሱን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ጽህፈት ቤቱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ሰሞኑን በኢታንግ ልዩ ወረዳ በፒኝዋ እና ሌር ቀበሌዎች

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በተፈጠረው ጦርነት ምክንያት በትግራይ ክልል የሚገኙ ወገኖቻችን ያሉበትን ከፍተኛ ችግር ታሳቢ በማድረግ አስቸኳይ የሆነ ሰብአዊ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው በመሆኑ ሃያ ሚሊየን ብር ድጋፍ እንዲደረግ ሲል ወሰነ፡፡ ቅዱስ ሲኖዶሱ ይህን የወሰነው ከግንቦት 1 ቀን

Read More