HomeSocial Affair (Page 27)

Social Affair

አርሶ አደሮች በባህር ዳር የተቃውሞ ሰልፍ እያደረጉ፤ ፎቶ-ከዶቸ ቨለ ቪዶዮ የተወሰደ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24/ 2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል የአፈር ማዳበሪያ እጥረት ሳቢያ በክልሉ የሚገኙ በርካታ አርሶ አደሮች ተቃውሞ ሰለፍ በማድረግ ቁጣቸውን እያሰሙ ይገኛሉ፡፡ ትላንት ግንቦት 23 ቀን በባህር ዳር ከተማ በርካታ ገበሬዎች በከተማ ውስጥ ተቃውሞ

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24/2015 ዓ.ም፡- በፌደራል መንግስቱ እና በትግራይ ሀይሎች መካከል የሰላም ስምምነት ቢፈረምም አሁንም በምዕራብ ትግራይ የሚካሄደው የዘር ማጽዳት የወንጀል ተግባር እንደቀጠለ ነው ሲል ሂዩማን ራይት ወች ዛሬ ግንቦት 24 ቀን 2015 ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። በምዕራብ ትግራይ የሰብአዊ መብት ጥሰት የፈጸሙ አካላትም ለፈጸሙት ግፍ

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23/2015 ዓ.ም፡- መንግስት በኦሮምያ እና አዲስ አበባ በእስልምና ዕምነት ተቋማት ላይ እየፈጸመ ያለው የመስጊድ ፈረሳና በዕምነቱ ተከታዮች ላይ እየፈጸመ ያለው የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች እንዲቆሙ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ጠየቀ ባወጣው መግለጫ ጠየቀ። በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደርና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ

Read More