HomeSocial Affair (Page 28)

Social Affair

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22/2015 ዓ.ም፡- በሰሜናዊ ምስራቅ የአፋር ክልል አከባቢ በተከሰተ የደንጊ ትኩሳት ወረርሽኝ ዘጠኝ ሰዎች መሞታቸውን የአለም የጤና ድርጅት ይፋ ባደረገው ሳምንታዊ ሪፖርቱ አስታወቀ። እስከ ግንቦት 13 ቀን 2015 በአጠቃላይ 1638 በደንጊ ትኩሳት ወረርሽኝ በሽታ የተያዙ ሰዎች መኖራቸውን ያመላከተው ሪፖርቱ በሽታው በስፋት የተሰራጨው በሚሌ

Read More

በምህረት ገ/ክርስቶስ @MercyG_kirstos አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23/2015 ዓ.ም፡- በትግራይ ክልል ሲደረግ የቆየው ሰብዓዊ ርዳታ እንዲቋረጥ ምክንያት የሆነውን የምግብ ዕርዳታ ስርቆት ለማጣራት ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ባሉበት ወቅት በረሃብ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እያሸቀበ መምጣቱን የክልሉ ኃላፊዎች ገለጹ። የሰሜን ምዕራብ ትግራይ ዞን ጊዚያዊ አስተዳደሪ አቶ ተክላይ ገ/ምድህን፤ በዞኑ ባለፉት 3

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21/2015 ዓ.ም፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አዲስ ያወጣው ሪፖርት እንደሚያሳየው ከሆነ በሱዳን በሁለቱ ጀነራሎች መካከል እየተካሄደ ባለው ውጊያ ሳቢያ ከቀያቸው የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር አንድ ነጥብ አራት ሚሊየን ተጠግቷል። ሰባተኛ ሳምንቱን ባስቆጠረው የሱዳን ግጭት ሳቢያ በሱዳን ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ከቀያቸው ተፈናቅለው ወደ አጎራባች ሀገራት የተሰደዱ

Read More