HomeSocial Affair (Page 30)

Social Affair

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16/2015 ዓ.ም፡- በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር እየተከናወን ያለውን የመስጂድ ፈረሳ በተመለከተ የኦሮሚያ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ መንግስት የመስጂድ ፈረሳ ተግባር በአስቸኳይ አቁሞ ያለውን ችግር በመክክር እንዲፈታና የፈረሱ መስጅዶች በአስቸኳይ እንዲተካ ጠየቀ፡፡ የኦሮሚያ መጅሊስ ትላንት ግንቦት 14 2015 ባወጣው መግለጫ

Read More

አዲስ አበባ: ግንቦት 16፣ 2015 ዓ.ም - ሁዋዌ ከግንቦት 16 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2015 ዓ.ም በቻይና ሼንዘን ከተማ በሚያካሂደው የሁዋዌ አይሲቲ ዓለም አቅፍ ውድድር የሚሳተፉት ተማሪዎች በትናንትናው እለት ቻይና የገቡ ሲሆን አሸኛኘትም ተደርጎላቸዋል። ተማሪዎቹ (Huawei ICT Competition 2022-2023 Global Final) ዓለም አቅፍ ውድድር ላይ

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት/15 2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ ካሉ አጠቃላይ 47 ሺህ ትምህርት ቤቶች ውስጥ 85.9 በመቶ የሚሆኑት አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች “ፍጹም ከደረጃ በታች” መሆናቸው እና 70.9 በመቶ የሚሆኑት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ደግሞ ከሚጠበቀው “ደረጃ በታች” ላይ እንደሚገኙ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። አጠቃላይ ካሉ

Read More