HomePolitics (Page 49)

Politics

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9/ 2015 ዓ.ም:- የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ማዕከላዊ ኮምቴ ትላንት ማምሻውን የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮምቴ አባል የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳን የክልሉ ግዜያዊ አስተዳደር እንዲመሩ መምረጣቸውን ሶስት ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለአዲስ ስታንዳርድ ገለጹ። አቶ ጌታቸው ረዳ ከ41 የማዕከላዊ ኮምቴ አባላት 18 የድምጽ

Read More

ፎቶ ከብሊንከን የትዊተር ገጽ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7/ 2015 ዓ.ም - ትላንት ረቡዕ መጋቢት 6 ቀን 2015 ዓ.ም ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጥንቃቄ በተሞላበት፣ ላለማስቀየም ጥረት በታከለበት መንገድ በኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት አመታት በተካሄደው ጦርነት የተፈጸመውን ግፍ እና ጥፋት አስመልክተው ምላሽ ሰጥተዋል።

Read More

ፎቶ ከአስተዳደሩ የማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6/ 2015 ዓ.ም - አዲስ አበባ ከተማን የሁከት ማእከል ለማድረግ በተለያየ ግዜ የተደረጉ የተለያዩ ሙከራዎች መክሸፋቸውን የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አበቤ አስታወቁ፡፡ ከንቲባዋ በመካሄድ ላይ ያለው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤው  ላይ ባቀረቡት ሪፖርት እንዳመለከቱት ባለፉት ስድስት

Read More