HomePolitics (Page 47)

Politics

ፎቶ ከፋይል አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14/ 2015 ዓ.ም - የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህወሓትን ከሽብርተኝነት መሰረዝ ጊዜያዊ አስተዳደር ፈጥኖ ስራውን ማከናው እንዲችል ወሳኝ መሆኑ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል ገለጹ። ሊቀመንበሩ ለክልሉ መገናኛ ብዙሃን ትናንት በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶርያ ስምምነት መሰረት

Read More

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 ዓ.ም፡- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቶ ጌታቸው ረዳን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳደር አድርገው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ ቤት አስታወቀ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ ቤት  ዛሬ ባወጣው መግለጫ የኢፌዴሪ የፌዴሬሸን ምክር ቤት በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 62 (9) እና በአዋጅ ቁጥር

Read More

photo from social media አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13/ 2015 ዓ.ም - አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር ዕጩ ፕሬዝዳንት የትግራይ ሰራዊት የጦር ጉዳተኞች የጠየቁት ጥያቄ አግባብነት ያለው የመብት ጥያቄ በመሆኑ ትኩረት እንደሚሰጠው አስታወቁ። በትላንትናው እለት መጋቢት 12 ቀን 2015 ዓ.ም በመቀሌ ከተማ የትግራይ የጦር ጉዳተኞች ሰላማዊ

Read More