HomePolitics (Page 50)

Politics

from pm Abiy FB page አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5/ 2015 ዓ.ም - የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት መሪዎች በትላንትናው ዕለት ሶስት ጉብኝቶችን አካሂደዋል። ተጠቁሟል። የኤርትራዋ አስመራ ከተማ የሁለት ሀገራት ከፍተኛ ልዑካንን ትላንት ያስተናገደች ሲሆን ጁባ ደግሞ አንድ ጉብኝት አስተናግዳለች። የኢትዮጵያው ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ጁባ አቅንተው ከሀገሪቱ መሪዎች

Read More

ፎቶ ከማህበራዊ ሚዲያ አዲስ አበባ መጋቢት 2/ 2015 ዓ.ም፡– በርካታ መገናኛ ብዙሃን ለሲዳማ ክልል አዋሳኝ በሆነው የኦሮምያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ነሰቦ ወረዳ ቦጨሳ ቀበሌ በሁለቱ ህዝቦች መካከል ግጭት ተከስቶ በርካታ ሰዎች መሞታቸው ተዘግቧል። በጉዳዩ ዙሪያ አስተያየታቸው ለአዲስ ስታንዳርድ የሰጡን የሲዳማ ክልል የፍትህ እና ጸጥታ ቢሮ

Read More

ክሊንተን እና አብይ በዩኤስ አፍሪካ ስብሰባ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2/ 2015 ዓ.ም፡– የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በቀጣይ ሳምንት አጋማሽ ኢትዮጵያን እንደሚጎበኙ መስሪያ ቤታቸው አረጋገጠ። አንቶኒ ብሊንከን በኢትዮጵያ ቆይታቸው ከመንግስት እና ከትግራይ  ባለስልጣናት ጋር ተገናኝተው እንደሚመክሩ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሞሊ

Read More