ዜና: የአማራ ድምፅ ሚዲያ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌትነት አሻግሬ መታሰሩ ተገለጸ
photo from social media አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18/ 2015 ዓ.ም - የአማራ ድምፅ ሚዲያ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌትነት አሻግሬ ትላንት መጋቢት 17 ቀን 2015 ዓ.ም. ከቤቱ በጸጥታ ሀይሎች ተይዞ መወሰዱን ቤተሰቦቹና የስራ ባልደረቦቹ ገለጹ፡፡ የጌትነት አሻግሬ እህት እመቤት ታደሰ ለአዲስ ስታንዳርድ እንደተናገሩ ትላንት አመሻሽላይ ወደ ቤቱ በመመለስ
0 Comments