ቃለ መጠይቅ፡ ጊዜያዊ አስተዳደሩን ለመመስረት በትግራይ በኩል ያለው ሂደት ተገባዷል፤ ቀሪው ጉዳይ የፌደራል መንግስቱ ነው: ሙሉወርቅ ኪዳነ ማርያም- የኮሚቴው ምክትል ሊቀመንበር
መምህር ሙሉወርቅ ኪዳነ ማርያም- ፎቶ ዶይቸ ቬለ አዲስ አበባ፣ የካቲት 25/ 2015 ዓ.ም፡– የትግራይ ጊዜያዊ መንግስት ለማቋቋም ጫፍ ላይ ቢደረስም የግዜያዊዉ መንግስት አመሰራረቱ ከፍተኛ ውዝግብ እያስተናገደ ይገኛል፡፡ ባይቶና፣ ሳልሳይ ወያነ እና ውናት ሂደቱ ዲሞክራሲያዊ ባለመሆኑ ከወዲሁ ውጤቱ እንዲታወቅ አድርጎታል ሲሉ በመተቸት እንደማይሳተፉ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ
0 Comments