ጥበብ እና ባህል: የአንጋፋው የሙዚቃ አቀናባሪ ዳዊት ይፍሩ የመጀመሪያ አልበም በድጋሚ ተለቀቀ፤ አልበሙ በዛሬው እለት በሸክላ ለሽያጭ ቀርቧል
ሙዚቀኛ ዳዊት ይፍሩ እና የሙዚቃዊ መስራች ተሸመ ወንድሙ፤ ፎቶ- ሙዚቃዊ ፌስቡክ ገፅ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21/ 2015 ዓ.ም:-ሙዚቃዊ የተሰኘ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ኩባንያ የአንጋፋው የኢትዮ ጃዝ አቀናባሪው የዳዊት ይፍሩን የበኩር አልበም ከ45 ዓመታት በኋላ በደጋሚ ከተለቀቀ ከሳምንት በኋላ በዛሬው እለት በሸክላ ለሽያጭ ማቅረቡ ተገለፀ። በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ
0 Comments