HomePolitics (Page 95)

Politics

አዲስ አበባ ፣ ኅዳር 28/2014-ከሀገር መከላከያ ሰራዊት፤ አማራ እና አፋር ልዩ ሃይል እንዲሁም  (ፋኖ) ሚሊሻዎች በጋራ  ህዳር 20/3/2014 በአማራ ክልል የሚገኙ ደሴን እና ኮምቦልቻ ከተሞችን ከትግራይ ኃይሎች መልሰው ወስደዋል። እንደ መንግስት ኮሚኒኬሽን ገለፃ ከሁለቱ ከተሞች በተጨማሪ ምስራቅ ግንባር ላይ የሚገኘው ባቲን፣ ቀርሳን፣ ገርባን እና ደጋንን  

Read More

ጀዋር መሃመድ @Jawar_Mohammed አዲስ አበባ, ሚያዚያ 25, 2012 - የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ መጋቢት 21, 2012 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ በዚህ ዓመት በፌደራልና በክልል ደረጃ ነሐሴ 14 ይካሄዳል ተብሎ የነበረውን ምርጫ በኮቪድ-19 ምክንያት ማስፈፀም እንደማይችል አሳውቋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የምርጫ ቦርዱን ውሳኔ ሚያዝያ 22, 2012

Read More