ጥልቅ ትንታኔ፡ የደንብ ልብስ በለበሱ የጸጥታ ሀይሎች በዘፈቀደ የሚካሄዱ ግድያዎች እየጨመሩ መጥተዋል፤ የድርጊቱ ፈጻሚዎች ተጠያቂ አለመሆን አሳሳቢ ሁኗል
By Natnael Fite @NatieFit አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23/2015 ዓ.ም፡- አለባበሳቸው እንደማንኛው የሀገሪቱ ዜጎች የሆነ ሁለት ንጹሃን የኋሊት የፊጥኝ ታስረው የክልል የጸጥታ ሀይሎች መሆናቸውን የሚያመለክት የደንብ ልብስ የለበሱ የጸጥታ ሀይሎች ሲገደሉ የሚያሳይ ቪዲዮ በያዝነው በሰኔ ወር በማህበራዊ ሚዲያ የትስስር በስፋት መሰራጨቱ ይታወሳል። ግድያውን የፈጸሙት ሰዎች የለበሱት የደንብ ልብስ