HomeNews (Page 106)

News

በህዳር 2015 የዓለም ጤና ድርጅት ቡድን በኢትዮጵያ የተከሰተውን የኮሌራ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር መከላከል ላይ ያተኮረ እንቅስቃሴ መቀላቀሉን ገልጿል። ፎቶ፡ WHO አዲስ አበባ፣ጥር 24/ 2015 ዓ.ም፡– በኢትዮጵያ በኮሌራ ወረርሽኝ ሳቢያ 28 ሰዎች ለሞት ሲዳረጉ አንድ ሚሊየን የሚጠጉ ደግሞ ለከፍተኛ አደጋ መጋለጣቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሪፖርት አስታወቀ። ወረርሽኙ

Read More

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያሪክ አዲስ አበባ፣ጥር 22/ 2015 ዓ.ም፡– የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ(ኢዜማ) መንግሥት በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ ገብነቱን እንዲያቖም ጠየቀ። "ከሰሞኑ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የተፈጠረውን ችግር በአንክሮ ሲከታተል ቆይቷል" ያለው ኢዜማ፤ "የተለያዩ የፖለቲካ ዓላማ ያነገቡ ግለሰቦችም ሆኑ ሌሎች ቡድኖች

Read More

አዲስ አበባ፣ጥር 22/ 2015 ዓ.ም፡– የሶማሊ ክልል የኮሙዩኒኬሸን ቢሮ በክልሉ ይንቀሳቀሱ የነበሩ 15 የውጭ ሚዲያዎችን ማገዱ ተገለጸ። መቀመጫቸውን በክልሉ ያደረጉ ቢቢሲ እና የአሜሪካ ድምጽ የሶማሊኛ ቋንቋ ጨምሮ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የ15 የዉጭ መገናኛ ብዙሃን ጋዜጠኞች ያለ ህጋዊ ፈቃድ መንቀሳቀሳቸውን ኮንኗል። የመገናኛ ብዙሃኑ የክልሉ ወኪሎች ህጋዊ ማረጋገጫና

Read More