HomeNews (Page 103)

News

ምስል -ማህበራዊ ሚዲያ አዲስ አበባ፣ ጥር 19/ 2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን የማቻከል ወረዳ የፀጥታ ኃላፊ አቶ አይናለም አላምነህ እና የወረዳው ሚኒሻ ጽህፈት ቤት ሃላፊ የነበሩት አቶ አዝመራው አማረ በታጣቂዎች መገደላቸውን የዞኑ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን መምሪያ አስታወቀ። ኃላፊዎቹ በማቻከል ወረዳ ጥር 27/2015 ዓ.ም. ሌሊት ህዝብን ለማገልገል

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 27/2015 ዓ.ም፡­- በአማራ ክልል 520,000 ተማሪዎች (ከዚህ ውስጥ 250,000 ያህሉ የተፈናቀሉ ህጻናት ናቸው) ፍትሃዊ የሆነ መሰረታዊ የትምህርት እድል ተደራሽነት አለማግኘታቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰበዓዊ መብቶች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አስታወቀ። ድርጅቱ ሀሙስ ጥር 25/ 2015 ዓ.ም. ባወጣው ሪፖርት እንዳስታወቀው ከእነዚህ አጠቃላይ ከ520ሺ ተማሪዎች ውስጥ በሰሜን

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 27/ 2015 ዓ.ም፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ትግራይ ክልል የሚደረጉ በረራዎችን ጨምሮ ሌሎች አገልግሎቶች እንዲፋጠኑ መመሪያ መስጠታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ክልሉ የሚደረጉ በረራዎች እንዲጨምሩ፣ የባንክ አገልግሎት እንዲፋጠን እና ሌሎች እርስ በርስ መተማመንን

Read More