HomeNews (Page 110)

News

በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ወለህ መጠለያ ለሚገኙ ተፈናቃዮች። ምስል፡ የዋግ ኽምራ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ/ከክምችት አዲስ አበባ፣ ጥር 17/ 2015 ዓ.ም፡- ከሁለት አመት በላይ በድንኳን ውስጥ የቆዩ በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር አበርገሌ ወረዳና ፃግብጂ ወረዳ የሚገኙ ተፈናቃዮች ለከፋ ርሃብና በሽታ መጋለጣቸውን የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ገለፀ። በፌደዴራል መንግስትና

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 17/2015 ዓ.ም፡-  የቀደሞ የብአዴን መስራች አባል እና የኢህአዴግ ባለስልጣን የነበሩት አቶ በረከት ስምዖን  ታስረው ከነበረበት የባህርዳር እስር ቤት የአሞክሮ ግዜያቸውን በማጠናቀቃቸው በዛሬው እለት ከእስር መፈታታቸውን ጠበቃቸው ህይወት ሊላይ ለአዲስ ስታንዳርድ አስታውቀዋል። የአቶ በረከትን መፈታታቸውን ያረጋገጡልን አንድ የቅርብ ቤተሰብ አባል እንደገለፁት ቤተሰቦቻቸው ዛሬ አዲስ

Read More

በዓብይ ዓዲ መጠለያ ጣቢያ ተጠልልው የሚገኙ ተፈናቃዮች፤ ፎቶ - በስፍራው የሚገኙ የአዲስ ስታንዳርድ ምንጮች በምህረት ገ/ክርስቶስ @MercyG_kirstos አዲስ አበባ፣ ጥር 17/2015 ዓ.ም፡- በትግራይ ክልል ለሁለት ዓመታት ሲካሄድ በቆየው ጦርነት ምክንያት በማእከላዊ ትግራይ ዓብይ ዓዲ ከተማ በሚገኝ መጠለያ ጣቢያ ተጠልልው የሚገኙ ከ54,000 በላይ ስደተኞች በምግብና በመድኃኒት አቅርቦት እጥረት ለከፍተኛ

Read More