ዜና፡ ኢትዮጵያ በትግራይ ጦርነት የተፈጸሙ ወንጀሎች ላይ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሚደረገው ምርመራ እንዲቋረጥ ድጋፍ እያሰባሰበች መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21/ 2015 ዓ.ም፡– የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ ጦርነት ወቅት የተፈጸሙ ሰብአዊ ወንጀሎችን ለማጣራት የሚካሄደው ምርመራ እንዲቆም የሚጠይቅ ረቂቅ የውሳኔ ሀሳብ ለተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት አባላት ማሰራጨቱን ሮይተርስ የዜና ወኪል ምንጮቹን ዋቢ በማድረግ አስታወቀ። እርምጃውም የምርመራው ውጤት ይፋ እንዳይወጣ እና በምክር ቤቱም
0 Comments