HomeNews (Page 104)

News

አዲስ አበባ፣ጥር 26/ 2015 ዓ.ም፡– የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን መርማሪ ቡድን በኢትዮጵያ ስልጣን እና ተግባሩ እንዲቋረጥ ኢትዮጵያ የአሜሪካንን ድጋፍ ጠየቀች። ኢትዮጵያ ጥሪውን ያቀረበችው ትላንት የአሜሪካን ኤምባሲ ጉዳይ አስፈጻሚ የሆኑት አምባሳደር ትሬሲ ጃኮብሰን ጋር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታው ምስጋኑ አረጋ በተወያዩበት ውቅት መሆኑን

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 26/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ህዝበ ህርስቲያኑ፣ መንግስት ድጋፍ የሚሰጠውንና መፈንቅለ ሲኖዶስ ለማድረግ የሞከረውን ህገ- ወጡን ቡድን በመቃወም ከጥር 29 እስከ የካቲት 1 ቀን 2015 ዓ.ም የሚቆውን ጾመ ነነዌን ጥቁር ልብስ ብቻ በመልበስ በጾምና በጸሎት ምሕላ በመያዝ እንዲያሳልፍ ጠየቀ፡፡ ጾመ ነነዌን

Read More

በጌታሁን ለገሰ @Birmaduu2 አዲስ አበባ፣ጥር 25/ 2015 ዓ.ም፡– በደቡባዊ ኢትዮጵያ የኦሮምያ ክልል የሚገኘው የቦረና ዞን በምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ ሀገራት ባለፉት አርባ አመታት ባጋጠመው ድርቅ በከፍተኛ ሁኔታ ከተጎዱ አከባቢዎች ዋነኛው ነው። ከስምንት መቶ ሺ በላይ የሚሆኑት የዞኑ ነዋሪዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ባለስልጣናቱ አስታውቀዋል። ለአምስት ተከታታይ ግዜያት በተራዘመ

Read More