HomeNews (Page 108)

News

አዲስ አበባ፣ ጥር 19/ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከቀኖና እና ከእውቅናዬ ውጭ የሆነ ሕገ ወጥ የኤጲስ ቆጶሳት እና ጳጳሳት ሹመት ተስጥቷል በተባለው ጉዳይ ላይ ቅዱስ ሲኖዶሱ ባካሄደው አስቸኳይ ምልአተ ጉባኤ፣ ሲመቱን በሰጡ ሊቀጳጳሳት እና ተሿሚዎች ላይ የውግዘት ውሳኔ አሳለፈ።   የውግዘት ውሳኔ የተላለፈባቸው ሶስቱ ሊቀጳጳሳት

Read More

ፎቶ ክሬዲት- አዲስ ፎረቹን አዲስ አበባ፣ጥር 18 2015 ዓ/ም፡- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ቅርንጫፍ የመጀመርያው የሰብአዊ መብት ችሎት የቀድሞው የህውሓት ታጋይ አቶ ስብሓት ነጋ ከሀገር እንዳይወጡ በመከልከላቸው በከፈቱት ክስ ላይ የኢሜግሬሽን ባለስልጣን ኃላፊ ፍርድ ቤት ቀርቦ ቃል ባለመስጠቱ በፖሊስ ተይዞ ቃል እንዲስጥ ፍርድ ቤቱ ማዘዙን

Read More

አዲስ አበባ፣ጥር 18/ 2015 ዓ.ም፡– በሰሞኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከቀኖና እና ከእውቅናዬ ውጭ የሆነ ሕገ ወጥ የኤጲስ ቆጶሳት እና ጳጳሳት ሹመት ተስጥቷል በተባለው ጉዳይ ዙሪያ ተወያይቶ ውሳኔ ለማስተላለፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ ክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ ዛሬ መጀመሩ ተገለጧል። ምልዓተ ጉባዔው የተጠራው ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ

Read More