HomeNews (Page 107)

News

በመካሄድ ላይ ያለው የአገው ፈረሰኞች ፌስቲቫል ከፊል እይታ። ፎቶ፡ አዊ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አዲስ አበባ፣ጥር 22/ 2015 ዓ.ም፡– 83ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር የምስረታ በዓል በአማራ ክልል በምትገኘው አዊ ዞን፣ እንጅባራ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ አከባበር ላይ የፌዴራል እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች፣ ልዩ ልዩ የኪነ ጥበብ ሰዎች

Read More

በጥምቀት በዓል ዋዜማ ከሽሬ ከተማ የወጡ ፎቶዎች የኤርትራ ጦር በከተማው ውስጥ እንዳለ ያሳያሉ። ፎቶ: ሃፍቶም በርሄ አዲስ አበባ፣ጥር 22/ 2015 ዓ.ም፡– ባሳለፍነው ሳምንት መገባደጃ በናይሮቢ ጋዜጣው መግለጫ የሰጡት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአሜሪካ አምባሳደር ሊንዳ ቶማስ የኤርትራ ሰራዊት ከኢትዮጵያ አለመውጣቱ ገልጸዋል። የኤርትራ ወታደሮችምንም እንኳን ወደ ድንበር አከባቢ

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 20/ 2015 ዓ.ም፡– የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከቀኖና እና ከእውቅናዬ ውጭ የሆነ ሕገ ወጥ የኤጲስ ቆጶሳት እና ጳጳሳት ሹመት ተስጥቷል በተባለው ጉዳይ ላይ ቅዱስ ሲኖዶሱ ባካሄደው አስቸኳይ ምልአተ ጉባኤ፣ ሲመቱን በሰጡ ሊቀጳጳሳት እና ተሿሚዎች ላይ ያስተላለፈውን የውግዘት ውሳኔ ተከትሎ ውግዘቱ የተላለፈባቸው ሊቀጳጳሳት እና

Read More