HomeNews (Page 109)

News

አዲስ አበባ፣ ጥር 18/2015 ዓ.ም፡- ጠቅላይ ሚንስቴር አብይ አህመድ እና ልዑክ ቡድናቸው ለአንድ ቀን የስራ ጉብኝት ካርቱም መድረሳቸውን የጠቅላይ ሚንስቴት ጵ/ቤት አስታወቀ፡፡ ልዕክ ብድኑ ሱዳን ካርቱም ሲደርሱም የሱዳን ሪፐብሊክ የሽግግር ሉዓላዊነት ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ጄኔራል አብደል ፈታሕ አል ቡርሃን አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ ሁለቱ መሪዎች ባለፈው አመት ኬንያ

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመደበኛና የልዩ ሀይል የደንብ ልብሶች አዲስ አበባ፣ጥር 18/ 2015 ዓ.ም፡– አዲሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የመደበኛና የልዩ ሀይል የደንብ ልብሶች በዛሬው እለት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾና የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ይፋ

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 18/ 2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል የኦሮምያ ልዩ ዞን ጂሌ ጥሙጋ ወረዳ እንደ አዲስ በተቀሰቀሰ ግጭት በርካታ ንጹሃን መገደላቸውን መንደሮች መቃጠላቸውን ነዋሪዎች አስታወቁ። ከተገደሉት መካከል የአከባቢው ታጣቂዎች እና ንጹሃን ዜጎች እንደሚገኙበትም ተገልጿል። የአማራ ክልል መንግስት ትላንት ረፋድ ላይ ባወጣው መግለጫ ከክልሉ ልዩ ሀይል

Read More