ዜና፥ ኢዜማ መንግሥት በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ ገብነቱን እንዲያቖም ጠየቀ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያሪክ አዲስ አበባ፣ጥር 22/ 2015 ዓ.ም፡– የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ(ኢዜማ) መንግሥት በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ ገብነቱን እንዲያቖም ጠየቀ። "ከሰሞኑ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የተፈጠረውን ችግር በአንክሮ ሲከታተል ቆይቷል" ያለው ኢዜማ፤ "የተለያዩ የፖለቲካ ዓላማ ያነገቡ ግለሰቦችም ሆኑ ሌሎች ቡድኖች
0 Comments