ዜና፡ በጎረቤት ሱዳን በቀጠለው ቀውስ ስምንት ኢትዮጵያውያን መሞታቸውን እና አራት ጉዳት እንደደረሰባቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18/2015 ዓ.ም፡- በሱዳን ተፋላሚ ሀይሎች መካከል ተደርሷል የተባለው የተኩስ አቁም ስምምነት በከፊል ተከብሯል፣ ወይም በከፊል ተጥሷል የሚሉ እርስ በርሳቸው የሚጣረሱ መረጃዎች ተበራክተዋል። በጦርነቱ ሳቢያ ህይወታቸው ያለፈ ዜጎቿ ቁጥር እያሻቀበ ይገኛል። የአለም ጤና ድርጅት ያወጣው መረጃ እንደሚያመላክተው አምስት መቶ እየተጠጋ ይገኛል። ባለፉት ቀናት ደግሞ
0 Comments