HomeHorn of Africa (Page 54)

Horn of Africa

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24/2015 ዓ.ም፡- በሁለቱ ጀነራሎች ሳቢያ በሱዳን የተቀሰቀሰው ግጭት ህዝቦቿን ለከፋ ሁኔታ እየዳረገ መሆኑን ግጭቱን አስመልክቶ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የሚሰራጩ ዘገባወች እያመላከቱ ይገኛል። ህይወታቸውን ለማትረፍ የሚጥሩ ሱዳናውያን ቀያቸውን ትተው ስደትን ዋነኛ አማራጫቸው ማድረጋቸውም በመገለጽ ላይ ይገኛል። የተባበሩት ምንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት ባወጣው ሪፖርት እንዳስታወቀው

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22/ 2015 ዓ.ም፡- በህቡዕ አደረጃጀት ውስጥ ሲንቀሳቀሱና የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ የተገኙ 47 ተጠርጣሪዎችን ከበርካታ የነፍስ ወከፍና የቡድን መሣሪያዎች፣ ቦንቦችና ተቀጣጣይ ፈንጂዎች እንዲሁም ከሳተላይት መገናኛ መሣሪያዎች እና የተለያዩ መረጃዎችን ከያዙ ላፕቶፖች ጋር በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የአማራ ክልል

Read More

አቶ ካሳሁን ፎሎ-የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ፕሬዝደንት፤ ፎቶ- ከክምችት አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21/ 2015 ዓ.ም፡- መንግሥት ሠራተኞች በሚጠቀሙበት አነስተኛ የሻይ ቤቶች ጭምር የሚከፈለው የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲነሣ እንዲሁም ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ደንብን ተግባራዊ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ጠየቀ፡፡ ኢሰማኮ ይህንን የጠየቀው ሰኞ ሚያዚያ 23 የሚከበረውን የ2015

Read More