HomeHorn of Africa (Page 56)

Horn of Africa

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ታላቁ የጎረቤት ሱዳን ህዝብ ሰላም ይገባዋል ሲሉ ገልጸው ከሀገሪቱ ተፋላሚ ሀይል መሪዎች ጋር በስልክ ማውራታቸውን አስታወቁ። ጠ/ሚኒስትሩ በትዊተር የማህበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ከሁለቱ ተፋላሚ ሀይሎች መሪዎች ጀነራል አብዱል ፈታህ አልቡርሃን እና ከጀነራል መሃመድ ሃምዳን

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19/2015 ዓ.ም፡- በሱዳን የተፈጠረውን ቀውስ ተከትሎ በካርቱም የሚገኙ ዲፕሎማቲክ ኮሚዩኒቲ አባላት የኤምባሲዎቻቸውን በር በመቆለፍ በመውጣት ላይ እንደሚገኙ አለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን አስታውቀዋል። በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ በርካታ ሀገራት ኤምባሲዎቻቸው ምንም አይነት አገልግሎት እንደማይሰጡ አሳውቀዋል፤ የካናዳ እና ፈረንሳይ በይፋ ኤምባሲዎቻቸውን ከዘጉ ሀገራት ይጠቀሳሉ። በካርቱም የሚገኘው

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18/ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ መንግሥትና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት በታንዛኒያ ዛንዚባር የሚያደርጉት ንግግር መጀመሩን የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ቃል አቀባይ ማሳወቃቸውን ሮይተርስ ዘግቧል። ቃል አቀባዩ ኑር መሐመድ ሼክ ከሮይተርስ ጋር ባደረጉት ቆይታ የኹለቱ ወገኖች ንግግር ወደ ፖለቲካዊ ስምምነት ያመራል ብለው

Read More