ዜና፡ በአማራ ክልል ያለው ውጥረት ከግንቦት አጋማሽ ጀምሮ እየተባባሰ ሊቀጥል ይችላል ሲል አንድ የጥናት ተቋም አስታወቀ፤ ኢሰመኮ በክልሉ በርካታ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ተፈፅመዋል ሲል ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1/2015 ዓ.ም፡- የፌደራል መንግስት በአማራ ክልል ወታደራዊ ዘመቻ እያካሄደ እና ነገሮችን ለመቆጣጠር ጥረት እያደረገ ቢሆንም ከግንቦት አጋማሽ ጀምሮ እየተባባሰ ሊቀጥል እንደሚችል ላለፉት 55 አመታት በሀገራት ጸጥታ ስጋት ዙሪያ በመስራት የሚታወቀው ክራይስስ24 የተሰኘ ተቋም ጥናት አመላከተ። ተቋሙ በድረገጹ እንዳስነበበው ከሆነ የፌደራል መንግስት የፋኖ