ዜና፡ ሶስት የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት በምዕራብ ትግራይ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት እየፈፀሙ ባሉ ግለሰቦች ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ሓምሌ 18 /2015 ዓ.ም፡- ሶስት የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት በምዕራብ ትግራይ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየፈፀሙ ባሉ ግለሰቦች ላይ አሜሪካ ማዕቀብ እንድትጥልባቸው ጠየቁ፡፡ ብራድ ሼርማን፣ ጀምስ ፒ. ማክጎቨርን እና ሎሊ ዶጌት የተባሉ ሶስት የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት ሓምሌ 13 ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ዋና ፀኃፊ አንቶኒ ብሊንከንና ለጃኔት
0 Comments