HomeBusiness (Page 6)

Business

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2/ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በትግራይ ክልል በሽሬ፤ አክሱም፤ ዓድዋ፤ ሰለኽለኻ፤ ማይ ፀብሪ፤ እንዳባጉና፤ ውቕሮማራይ፤ ዓዲግራት፣ ውቕሮ፣ ፍረወይኒ፣ ሓውዜን፣ ዓዲጉዶም፣ ሒዋነ፣ ዓዲሽሁ፣ መኾኒ፣ ማይጨውና አካባቢው በሚገኙ በርካታ ቅርንጫፎች የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት እደገለጸው፥ አገልግሎት መስጠት በጀመረባቸው

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር፣24/ 2015 ዓ.ም፡- ባልታወቁ ታጣቂዎች ታግተው የነበሩት ቁጥራቸው 20 የሚሆን የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰራተኞች እያንዳንዳቸው ከ50ሺ ብር እስከ 100ሺ ብር ክፍያ ሰኞ እለት መለቀቃቸውን በጉዳይ በቂ መረጃ ያላቸው አንድ ምንጭ ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገሩ። ክፍያውን መፈፀም ያልቻሉ ደግሞ በኋላ ላይ ለመክፈል ቃል በመግባት ተለቀዋል

Read More

በጌታሁን ለገሰ @Birmaduu2 አዲስ አበባ፣ጥር 22/ 2015 ዓ.ም፡– በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን አዲያ በርጋ ወረዳ የሚገኘው የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ 20 ሠራተኞቹ ባልታወቁ ታጣቂዎች መታገታቸውን በጉዳይ በቂ መረጃ ያላቸው አንድ የኩባንያው ባልደረባ ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገሩ። ባልደረባው አዲስ ስታንዳርድ በስልክ እንደገጸው ጠለፋው የተፈፀመው ሀሙስ ጥር 18 ቀን 2015

Read More