HomeBusiness (Page 7)

Business

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2015 ዓ.ም፡- ህብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ የምግብ ዘይት አንዲያገኝ በጅቡቲ ከሚገኘው ጎልደን አፍሪካ ካምፓኒ የ43,37,412  ሊትር የፓልም የምግብ ዘይት ግዢ መፈጸሙን የገንዘብ ሚኒስቴር አሰታውቀ፡፡ የግዢ ውሉን የተፈራረሙት የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት ሲሆኑ የገንዘብ ሚኒስቴር ለግዢ የሚውለውን የ69

Read More

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  አላማጣ ቅርንጫፍ ፤ ፎቶ: ማህበራዊ  ሚዲያ አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12/ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሽሬ፣ አላማጣና ኮረም ከተሞች ያሉ የባንኩን ቅርንጫፎች ከፍቶ ደምበኞች ገንዘብ ማስቀመጥ እንዲሁም ከሃገር ዉስጥ እና ከውጭም ጭምር የሚላክላቸው ገንዘብ መቀበል ያሚያስችላቸዉን አገልግሎት መጀመሩን አስታዉቋል። በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በነበረዉ

Read More

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ ፡፡ ፎቶ፡- የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በአዲስ ስታንዳርድ ሪፖርተሮች አዲስአበባ፣መስከረም27/ 2015 ዓ.ም፡- የውጭ አገራት ገንዘቦችን በህገ-ወጥ የሃዋላ አገልግሎት ሲመነዝሩ የነበሩ 391 ተጠርጣሪዎች የባንክ ሂሳባቸው እንዲዘጋ መደረጉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ በህገ-ወጥ መልኩ

Read More