HomeBusiness (Page 4)

Business

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሞባይል ፋይናንስ አገልግሎት ፍቃድ ለሳፋሪኮም የቴሎኮም ኩባንያ መስጠቱ ተገለጸ። ኤም ፒሳ በሚል የሞባይል ስልክ የግብይት አገልግሎት በመስጠት የሚታወቀው ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ በዘርፉ ፈቃድ ያገኘ የመጀመሪያው የውጭ ኩባንያ አድርጎታል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሳፋሪኮም ፈቃድ ማግኘቱ አዳዲስ የባንክ አገልግሎቶች በኢትዮጵያ ገበያ

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2/ 2015 ዓ.ም፡- ባደጉት ሀገራት በመንገድ ዳር የሚሸጡ ምግቦችን ማየት የተለመ ነው፡፡ በተለይ ቱርክ፣ ቻይና፣ ህንድ፣ ታይላንድ፣ ሜክሲኮ፣ ሲንጋፖር፣ ደቡብ አፍሪካ… የመንገድ ዳር ምግብ ንግድ በስፋት የሚከናወንባቸው ሀገራት መካከል ዋንኞቹ ናቸው፡፡ በመዲናችንም ይህ ንግድ እየተለመደና እያደገ መጥቷል፡፡ በተለይ አመሻሽ ላይ በተለያዩ የመዲናዋ ጎዳናዎች

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1/2015 ዓ.ም፡- የኬንያ ባለሃብቶች መዋእለነዋያቸውን ለማፍሰስ በይበልጥ ይመርጧቸው የነበሩ ሀገራት ታንዛንያ እና ኡጋንዳ እንደነበሩ ይገለጻል። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ግን ኬንያውያኑ ተመራጭ እያደረጓት ያሉት ሀገር ኢትዮጵያ መሆኗን የሀገሪቱ ትልቁ የሚዲያ ተቋም ኔሽን በድረገጹ አስነብቧል። እንደ ኔኝን ዘገባ ከሆነ በ2021 የኬንያውያን ባለሃብቶች ከ60 ቢሊየን የኬንያ

Read More