HomeBusiness (Page 8)

Business

የአትክልት ገበያ በአዲስ አበባ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25/2014 ዓ.ም፡- መንግስት በየወቅቱ የሚያደርገውን የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ተከትሎ በሸቀጦች እና በመሰል ምርቶች ላይ ጭማሪ በሚያደርጉ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወሰደ የንግዱን ሴክተር እንዲመራ ሃገራዊ ሃላፊነት የተሰጠው የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ ሚንስቴር መስሪያ ቤቱ የነዳግ ዋጋ ጭማሪ ተግባራዊ

Read More

ፎቶ በሳፋሪኮም ኢትዮጵያ አዲስ አበባ፣ መስከረም 19/2015 ዓ.ም፡- ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ መጠነ ሰፊ ያለውን የደንበኞች የኔትወርክ ሙከራው በአወዳይ እና ጎንደር ከተሞች ማስጀመሩ አስታወቀ። የጎንደር እና አወዳይ ደንበኞች የሲም ካርድ ሽያጭ ምዝገባ፣ የአየር ሰዓት እና የስልክ ቀፎዎች ግዢ እንዲሁም የደንበኞች ድጋፍ የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ መለያ ከተለጠፈባቸው መደብሮች እና ሱቆች ማግኘት

Read More

ብሩክ አለሙ ግንቦት 3፣ 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የሲሚንቶ ፋብሪካዎች  ወኪል አከፋፋዮችን  ከገበያ ሥርዓት ውስጥ አስወጥተው ምርታቸው በቀጥታ እንዲሸጡ  ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አዘዘ፡፡ ሚኒስቴሩ ለአሥር የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ደብዳቤ የፃፈ ሲሆን  ፋብሪካዎቹ ያስወጧቸውን የሲሚንቶ አከፋፋይ  ወኪሎች ብዛትና ስም ዝርዝር በደብዳቤ ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እንዲልኩም አሳስቧል፡፡ ሐሙስ ሚያዝያ

Read More