ዜና፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ንረትን በከፍተኛ ደረጃና በቀጣይነት መቀነስ ያስችላሉ ያላቸውን ያላቸውን የፖሊሲ ማሻሻያ ማድረጉን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ነሐሴ 1 ቀን 2015 ባካሄደው ስብሰባ የዋጋ ንረትን በከፍተኛ ደረጃና በቀጣይነት መቀነስ ያስችላሉ ያላቸውን የፖሊሲ ማሻሻያዎች ለማድረግ መወሰኑን አስታውቋል፡፡ በዚህም መሰረት ባንኩ በ2016 በጀት ዓመት ሰኔ መጨረሻ የክሬዲት/የባንክ ብድር ዕድገት በ14 በመቶ ጣሪያ እንዲገደብ የተወሰነ
0 Comments