HomeAfrica (Page 42)

Africa

አማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤሊያስ ወረዳ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24/ 2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤሊያስ ወረዳ በምትገኝ ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ የመንግስት የመንግስት ፀጥታ ሀይል በተከፈተ ጥቃት በርካታ ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ፡፡ የደብረ ኤልያስ ወረዳ ሰላምና ፀጥታ ፅ/ቤት፤ በደጎልማ ቀበሌ የሚገኘው

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24/2015 ዓ.ም፡- በፌደራል መንግስቱ እና በትግራይ ሀይሎች መካከል የሰላም ስምምነት ቢፈረምም አሁንም በምዕራብ ትግራይ የሚካሄደው የዘር ማጽዳት የወንጀል ተግባር እንደቀጠለ ነው ሲል ሂዩማን ራይት ወች ዛሬ ግንቦት 24 ቀን 2015 ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። በምዕራብ ትግራይ የሰብአዊ መብት ጥሰት የፈጸሙ አካላትም ለፈጸሙት ግፍ

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23/2015 ዓ.ም፡- መንግስት በኦሮምያ እና አዲስ አበባ በእስልምና ዕምነት ተቋማት ላይ እየፈጸመ ያለው የመስጊድ ፈረሳና በዕምነቱ ተከታዮች ላይ እየፈጸመ ያለው የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች እንዲቆሙ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ጠየቀ ባወጣው መግለጫ ጠየቀ። በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደርና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ

Read More