HomeAfrica (Page 141)

Africa

አሶሽየትድ ፕረስ ጋዜጠኛ አሚር አማን እና የካሜራ ባለሙያው ቶማስ እንግዳ በማህሌት ፋሲል @MahletFasil አዲስ አበባ፣ የካቲት 25 2014 - የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የግዜ ቀጠሮ ችሎት ዛሬ የቀረቡት የአሶሽየትድ ፕረስ ጋዜጠኞች ላይ ፖሊስ የምርመራ መዝገቡን የዞ የፊታችን ሰኞ እንዲቀርብ ትእዛዝ ሰጠ:: ጋዜጠኛ አሚር አማን

Read More