HomeAfrica (Page 41)

Africa

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ግንቦት 25 ቀን 2015 በሰጠው መግለጫ በአዲስ አበባ አንዋር መስጊድ በተነሳ ረብሻ የሶስት ሰዎች ህይዎት ማለፉን እና በ63 የፖሊስ አመራር እና አባላት ላይ ቀላል እና ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን አስታውቋል። በንብረት ላይም እስከ አሁን ግምቱ

Read More

በሚሊዮን በየነ @MillionBeyene አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25/2015 ዓ.ም፡- የኦሮምያ ክልል መንግስት በክልሉ እየተከናወነ ያለው ህገ-ወጥ ግንባታን ማፍረስ ተግባር በመስጂድና ሸገር ከተማ ላይ ብቻ ያተኮረ አለመሆኑንና በህገ-መንግስቱ እና በህግ አግባብ መሰረት በክልሉ ከ600 በላይ ከተማዎች ላይ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን በኮሙዩኒኬሽን ቢሮው በኩል ግንቦት 23 ቀን 2015 ዓ.ም

Read More

አርሶ አደሮች በባህር ዳር የተቃውሞ ሰልፍ እያደረጉ፤ ፎቶ-ከዶቸ ቨለ ቪዶዮ የተወሰደ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24/ 2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል የአፈር ማዳበሪያ እጥረት ሳቢያ በክልሉ የሚገኙ በርካታ አርሶ አደሮች ተቃውሞ ሰለፍ በማድረግ ቁጣቸውን እያሰሙ ይገኛሉ፡፡ ትላንት ግንቦት 23 ቀን በባህር ዳር ከተማ በርካታ ገበሬዎች በከተማ ውስጥ ተቃውሞ

Read More