HomeAfrica (Page 38)

Africa

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ሐጂ ኢብራሂም የተመራ ልዑክ በኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት በአቶ ሽመልስ አብዲሳ ከተመራ የኦሮሚያ ክልል የሥራ ሀላፊዎች ጋር በሸገር ከተማ በፈረሱ መስጂዶች ዙሪያ ትላንት ግንቦት 30 ውይይት ተደርጎ የተደረሰበትን ምክር ቤቱ በዛሬው እለት መግለጫ

Read More

​አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30/2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ በትግራይ በ2022 ብቻ በተካሄደው ጦርነት ከ100ሺ በላይ ሰዎች በጦር ሜዳ መሞታቸውን መቀመጫውን ኖርዌ ኦስሎ ያደረገው የሰላም ጥናት ኢንስቲትዩት ይፋ ያደረገው መረጃ አመላከተ። በአለማችን በ2022 ከተካሄዱ ጦርነቶች ከፍተኛውን ሙት ያስመዘገበው በትግራይ የተካሄደው ጦርነት መሆኑን ያመላከተው ተቋሙ በሁለተኝነት የጠቀሰው በዩክሬን የተካሄደውን

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30/2015 ዓ.ም፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልጣናት ከስራ ሃላፊነታቸው በፈቃዳቸው መልቀቃቸውን ዘኒው ሂዩማኒተርያን የተሰኘ ድረገጽ ምንጮቹን ዋቢ በማድረግ ይፋ ማድረጉን መዘገባችን ይታወሳል። የአለም የምግብ ፕሮግራም በይፋዊ የማህበራዊ ሚዲያ ትዊተር ገጹ ይፋ ባደረገው መረጃ ጉዳዩን አስተባብሏል። በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን

Read More