HomeAfrica (Page 39)

Africa

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2015፡-  የኢትዮጵያ መንግስት ሂዩማን ራይትስ ዎች በምዕራብ ትግራይ የሚካሄደው የዘር ማጽዳት ወንጀል እንደቀጠለ ነው በማለት ያወጣውን ሪፖርት እንደማይቀበለው አስታወቀ፡፡ በፌደራል መንግስቱ እና በትግራይ ሀይሎች መካከል የሰላም ስምምነት ቢፈረምም አሁንም በምዕራብ ትግራይ የሚካሄደው የዘር ማጽዳት የወንጀል ተግባር መቀጠሉንና የሰብአዊ መብት ጥሰት የፈጸሙ አካላትም

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29/2015 ዓ.ም፡- በትግራይ ክልል የሚያቀርበውን የምግብ እርዳታ ከሳምታት በፊት ማቋረጡን የገለጸው የአለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልጣናት ከስራ ሃላፊነታቸው በፈቃዳቸው መልቀቃቸውን ዘኒው ሂዩማኒተርያን የተሰኘ ድረገጽ ምንጮቹን ዋቢ በማድረግ አስታወቀ። የአለም የምግብ ፕሮግራም ለተረጂዎች በሚቀርብ የምግብ እርዳታ ላይ ተፈጸመ የተባለውን ስርቆት ለማጣራት ውሳጣዊ

Read More

አዲስ አበባ፣ግንቦት 28/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ ውስጥ የተለያዩ አካባቢዎች እየጨመረ የመጣውን የመንግስት ወኪሎች የአስገድዶ መሰወር ድርጊት እና ተይዘው የሚገኙበትን ሁኔታ አለማሳወቅ ተግባር በአፋጣኝ እንዲቆምና ይህንን ድርጊት ለመከላከል የተደነገገውን ዓለም አቀፍ ስምምነት ኢትዮጵያ በአስቸኳይ ተቀብላ እንደታፀድቅ አሳሰበ፡፡ ኢሰመኮ አስገድዶ

Read More