ዜና፦የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በአፋር ክልል ወደ 9000 የሚጠጉ በህገ ወጥ መንገድ ታስረው የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ ጠየቀ
ሰኔ 23፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባለፈው ሳምንት ባወጣው መግለጫ በግንቦት ወር አደረኩት ባለው ክትትል እና ቁጥጥር በታህሳስ ወር 2014 ዓ.ም “በህገ-ወጥ እና ኢ-መንግስታዊ” በሆነ መንገድ ወደ ዘጠኝ ሽህ የሚጠጉ የትግራይ ተወላጆች በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በሚገኙ ሰመራ እና አጋቲና
0 Comments