HomeArticles Posted by addisstandard (Page 81)

Author: addisstandard

በማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2 ቀን/ 2014 ዓ.ም፦ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፣ ለጋዜጠኛ መአዛ መሃመድ እና ለጋዜጠኛ ሰለሞን ሹምዬ በስር ፍርድ ቤት የተፈቀደላቸውን የ10 ሺህ ብር የዋስ መብት ሻረ።  የፌደራል  የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ማክሰኞ ግንቦት 30 ቀን ዋስትና

Read More

በብሩክ አለሙ አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2/2014 ዓ.ም ፦ የብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት በወቅታዊ ሀገራዊ የደኅንነትና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጠው መግለጫ ከአንድ ወር በፊት፣ ሚያዝያ 14 ቀን 2014 ዓ.ም.፣ ሀገራዊ የጸጥታ ሁኔታን በጥልቀት መገምገሙን አስታወሶ ባደረገው ግምገማውም “የሽብር ኃይሎችን ሁኔታ፣ ከኮንትሮባንድ፣ ከሕገ ወጥ ታጣቂዎች፣ ከጽንፈኛ የሚዲያና

Read More

በብሩክ አለሙ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣2014 ዓ.ም ፦ በደቡብ ጎንደር ዞን ከተጀመረው "የህግ ማስከበር ስራ"  ጋር ተያይዞ ከ775 በላይ ተጠርጣሪዎች በህግ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ይርጋ ሲሳይ መግለፃቸውን የደቡብ ጎንደር ኮሚንኬሽን ቢሮ ዘገበ፡፡ በደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ይርጋ ሲሳይ  በርካታ የዞኑን ገፅታ

Read More