HomeArticles Posted by addisstandard (Page 79)

Author: addisstandard

አዲስ አበባ፣  ሰኔ 8/2014 ዓም - በደሴ ከተማ አስተዳደር በቧንቧውሀ ክፍለ ከተማ 4ኛ ፓሊስ ጣቢያ በነፍስ ማጥፋት ተፈላጊ የነበሩ ግለሰቦች በምርመራ ክፍል ውስጥ በጣሉት ቦንብ የ5 ሰዎች ሂወት ትናንትና ማለፉን የከተማው አስተዳደር ኮሚኒከሽን ጉዳዮች ቤሮ አስታወቀ። መነሻቸውን ከደሴ ዙሪያ ወረዳ “ፅድ ገበያ” አካባቢ ያደረጉ በነፍስ ማጥፋት

Read More

በብሩክ አለሙ አዲስ አበባ: ሰኔ 8/ 2014 ዓ.ም ፦በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን በሰሜን ሜጫ ወረዳ ቆለላ ቀበሌ  ሰኔ 4 ቀን 2014 ዓ.ም.  በረዶ ቀላቅሎ በጣለ ከባድ ዝናብ ምክንያት ከ 1000 በላይ የአርሶአደር መኖሪያ ቤቶች ላይ  ሙሉ በሙሉ ውደሙት ማድረሱና  ከባድና ቀላል የንብረት ጉዳት መድረሱን የሰሜን

Read More

ኦነሰ ሀይሎቼ በደምቢዶሎ እና ጊምቢ ከተሞች  ከመንግስት ታጣቂዎች ጋር እየተዋጉ ነበር ብሏል በአዲስ ስታንዳርድ ሪፖርተሮች አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7/2014- የጋምቤላ ክልል መንግስት ዛሬ ማለዳ  በጋምቤላ ከተማ ከጠዋቱ 12፡30 ጀምሮ በ"ጠላት ጦር" እና በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች መካከል የተኩስ ልውውጥ እየተደረገ መሆኑን እስታወቀል።  ባወጣው መግለጫ የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ)

Read More