HomeSocial Affair (Page 46)

Social Affair

የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ፣ ፎቶ_ ከክምችት  በሞላ ምትኩ @MollaAyenew ባለፉት ሶስት አስርት ዓመታት የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ገፅታ እየተቀየረ መምጣቲ ያደባባይ ምስጢር ነው፡፡ ብዙ የኢንዱስትሪዎች እና የማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች በመስፋፋታቸው ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ሰዎች የስራ እድል ተጠቃሚ ቢሆኑም  በሰራተኞች  አያያዝና መብት ዙሪያ የሚነሱ በርካታ ችግሮች

Read More

photo from social media አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13/ 2015 ዓ.ም - አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር ዕጩ ፕሬዝዳንት የትግራይ ሰራዊት የጦር ጉዳተኞች የጠየቁት ጥያቄ አግባብነት ያለው የመብት ጥያቄ በመሆኑ ትኩረት እንደሚሰጠው አስታወቁ። በትላንትናው እለት መጋቢት 12 ቀን 2015 ዓ.ም በመቀሌ ከተማ የትግራይ የጦር ጉዳተኞች ሰላማዊ

Read More

 ሞያሌ ወረዳ ኤል ጎፋ መጠለያ በመድኃኔ እቁባሚካኤል @Medihane እና በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 ሞያሌ፣ መጋቢት 8/ 2015 ዓ.ም፡- በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከፍተኛ ጉዳት ከደረሰባቸው ዞኖች አንዱ በሆነው በዳዋ ዞን፣ ከተለያዩ ወረዳዎች ተፈናቅለው በሞያሌ ወረዳ በሚገኙ ሁለት የተፈናቃይ መጠለያ ጣቢያዎች የተጠለሉ ከ18 በላይ ሰዎች መሞታቸውን ተፈናቃዮች ለአዲስ

Read More