HomeSocial Affair (Page 45)

Social Affair

Photo Addis Standard file አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23/ 2015 ዓ.ም - የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ በአዲስ መልክ በተዋቀረው የሸገር ከተማ ህገወጥ ቤቶች ፈረሳ ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሳይሰጥ የመኖሪያ ቤት እንዲፈርስ መደረጉን ደርሸበታል ብሏል። የከተማው አስተዳደር ቤቶቹን ከማፍረሱ በፊት በቂ

Read More

Photo social media አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18/ 2015 ዓ.ም - ከትላንት በስቲያ ቅዳሜ መጋቢት 16 ቀን 2015 የጉራጌ ዞን ዋና ከተማ ወልቂጤ ከጠዋት ጀምሮ ለተወሰኑ ሰአታት ጭር ብላ አሳልፋለች። ይህም የሆነው የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ወደ ከተማዋ በመምጣታቸው ምክንያት መልዕክት ለማስተላለፍ ያለመ ነው ሲል የወልቂጤ ነዋሪው

Read More

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16/2015 - በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በሚገኘው የዳውሮ ዞን በዋና የሀይል ማሰራጫ ትራንስፎርመር በተፈጠረ ከባድ ብልሽት መብራት ከተቋረጠ 10 ቀን የሆነው ሲሆን፣ የዞኑ አስተዳደር ችግሩን ለመፍታት ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነው ብሏል። የዳውሮ ዞን መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ እንደገለጸው፣

Read More