ዜና፡ በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ሳቢያ የተጎዱ የጤና ተቋማትን በማደስ የህጻናትን ጤና ለመታደግ እየተሰራ ነው
ፎቶ ከዩኒሴፍ ድረገጽ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2/ 2015 ዓ.ም፡– በኢትዮጵያ መንግስት እና በትግራይ ሀይሎች መካከል የተደረሰው ስምምነት ተከትሎ በሰሜን የሀገሪቱ ክፍል የተጎዱ የጤና ተቋማትን ለማደስ ጥረት እየተደረገ ነው። አለም አቀፉ የህጻናት አድን ድርጅት እና አጋሮቹ የዚህ ተግባር ተጠቃሽ ናቸው። በአማራ ክልል ላሊበላ አከባቢ የሚገኘው ዲቢኮ የጤና
0 Comments