ቃለ ምልልስ፡ “በኢዜማ ጉዳይ ላይ ብልፅግና ገብቶ ከፋፍሏል ብዬ አላምንም ምክንያቱም ኢዜማን እንደገደለው ያውቃል”- አቶ ሀብታሙ ኪታባ የቀድሞ የኢዜማ ስራ አስፈፃሚ አባል
አቶ ሀብታሙ ኪታባ የቀድሞ የኢዜማ ስራ አስፈፃሚ አባል አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16/2015 ዓ.ም፡- አቶ ሀብታሙ ኪታባ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲ ከመስራች ኮሚቴ አንዱ ሲሆኑ በስራ አስፈፃሚነትም አገልግለዋል፡፡ አቶ ሀብታሙ በተለያዩ የስራ ሃላፊነቶች ላይ ያገለገሉ ሲሆን፣ በፖሊሲ ዝግጅት ላይ የኢኮኖሚ ክላስተር ፖሊሲ አስተባባሪ ሆነው
0 Comments