ፈጠራ፡ የኢትዮጵያን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እሴትን ያዘመነው፣ ዲጂታል ዕቁብ
ምስል- ዲጂታል ዕቁብ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26/ 2015 ዓ.ም፡- ኢትዮጵያ ካሏት እሴቶች አንዱ እቁብ ነው፡፡ ዕቁብ ሰዎች ተሰባበስው ገንዘባቸውን የሚቆጥቡበት አማራጭ ሲሆን ይህ አሰራር በኢጥዮጵያ ውስጥ ለዘመናት ሲተገበር የቆየ አሰራር ነው፡፡ በባህላዊ መልክ ሲደረግ የነበረውን ዕቁብ ለማዘመንና አሰራሩን በቴክኖሎጂ እንዲታገዝ በማሰብ በ2013 ዓ.ም. ነበር በአራት