HomeSocial Affair (Page 23)

Social Affair

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3/2015 ዓ.ም፡- እንደ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ዩኤስኤድ ሁሉ የአለም የምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ሲያቀርብ የነበረውን እርዳታ በተለያዩ መንገዶች ላልታለመለት አላማ እየዋለ ነው በሚል ላልተወሰ ግዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሙሉ በሙሉ ማቆሙን አስታወቀ። በኢትዮጵ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለተጎጂዎች ተብሎ የሚቀርብ እርዳታ ላልታለመለት አላማ እየዋለ መሆኑ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2/2015 ዓ.ም፡- ሁለተኛ ወሩን ለመድፈን የተቃረበው የሱዳን ተፋላሚ ሀይሎች ውጊያ አሁንም አልቆመም። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሰኔ 2 ቀን 2015 ዓ.ም ያወጣው ወቅታዊ ሪፖርት እንደሚያሳየው ከሆነ ወደ ኢትዮጵያ የገቡ የሱዳን ስደተኞች ቁጥር ከ41ሺ በላይ ሁኗል። አብዘሃኛዎቹ ስደተኞች ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን ያስታወቀው የመንግስታቱ ድርጅት ሪፖርት

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1/2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለተጎጂዎች ተብሎ የሚቀርብ እርዳታ ላልታለመለት አላማ እየዋለ መሆኑ በመረጋገጡ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ዩኤስኤድ በኢትዮጵያ የሚያካሂደውን የእርዳታ አቅርቦት ማቋረጡን ለአዲስ ስታንዳርድ በላከው የኢሜይል መልዕክት አስታወቀ። የምግብ እርዳታ የማቋረጡ ውሳኔ እጅግ አዳጋች እና አስቸጋሪ ቢሆንም ውሳኔውን ለማሳለፍ ተገደናል

Read More