HomeSocial Affair (Page 21)

Social Affair

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8/2015 ዓ.ም፡- በትግራይ ለተጎጂዎች እንዲዳረስ በሚል የቀረበ እርዳታን መዘረፉን የሚያመላክቱ መረጃዎች ማግኘቱን በግዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የተሰየመው አጣሪ ኮሚቴ ባቀረበው ሪፖርት አስታወቀ። አጣሪ ኮሚቴው ሊቀመንበር ሌተናል ጀነራል ፍስሃ ኪዳኑ  በትላንትናው ዕለት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እና በክልሉ መገናኛ ብዙሃን የተላለፈው መልዕክት እንዳመላከተው

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7/2015 ዓ.ም፡- የካምብሪጅ ዩኒቨርስቲ ሳይንቲስቶች በሉሲ ቅሪተ አካል ላይ ያካሄዱት ጥናት እንደሚያመላክተው ሉሲ መገጣጠሚያ ጉልበት እንደነበራት እና ይህም ቀጥ ብላ እንድትራመድ እንዳስቻላት ጠቁሟል። በ1967 ዓ.ም በኢትዮጵያ አፋር አካባቢ የተገኘችው እና በወቅቱ ሉሲ የሚል መጠሪያ የተሰጣት ቅሪት አካል ከሶስት ነጥብ ሁለት ሚሊየን አመት

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6/2015 ዓ.ም፡- በትግራይ ክልል በተቀሰቀሰው ጦርነት ሳቢያ ከሁለት አመታት በላይ ተዘግቶ ጠቆየው አክሱም ሐውልት ከዛሬ ሰኔ 6 2015 ጀምሮ ዳግም ለጎብኚዎች ክፍት መደረጉን የአክሱም ከተማ ባህል እና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የአክሱም ከተማ ባህል እና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ኃላፊ

Read More